"እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።"ኤር ፮፥፲፮ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን (ታህሳስ ፲፱/፳፻፫ ዓ.ም)
ስለ እውነት በጣም የሚስብ የጡመራ ገጽ ነው!!! በርቱ የእግዚአብሄር ልጆች!!! ቤተክርስቲያንን የመታደግን አደራ ከሃይሉ ጋር ይበልጡኑ በናንተ ላይ አኑሮዋል!!! በርቱ!!!!ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ጎዶሎችሁን ሁሉ በልጁዋ በረከት ትሙላ! አሜን!!! ሣሚ (ወ/ሚካኤል)

ReplyDelete