ስለዋልድባ ገዳማችን መቅናት ልማትን መቃወም ፣ ምንቀኝነትና ኋላ ቀርነትም አይደለም ። የመንፈሳዊ እሴታችን የሆነው የዋልድባን ገዳም ህልውና ፤ ጸሎታቸው የሚረዳን መነኮሳት አባቶችቻችን ጽሙና አደጋ ላይ ስለሚጥለው ነው ።
ለልማት ይገደናል የምትሉ ሆይ ለኢትዮጵያውያን ነገረ እግዚአብሔር ከጉዳዮች በላይ እንደሆነብን እንዴት ዘነጋችሁት?
ልማቱንስ ቤተክርስቲያን( 'ቤተክህነት' አላልኩም) ስትደግፈው አይደል የሚሠምረው?
እንበለ ፈላሲ ኢይባዕ ነጋሲ