ከዕለተ ትንሳኤ በፊት ከሆሣዕና እስከ እሁድ ማት፡ እስከ ቅዳሜ ስዑር ማታ ያለው ሰሙን ሰሙነ ሕማማት ይባላል።ይኸውም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች የተቀበለው ሕማምና መከራ የሚታሰብብት ነው።በሰሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ አርብ በቤተክርስቲያን በግልም በማኅበርም የሚደረገው ሥርዓተ ጸሎቱን ፣ምንባባቱን ፣የሚዜመውን፣የስግደቱን ሥርዓት ሁሉ የያዘ ሰነድ እንሆ፡-
PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እግዚአብሔር ሀገራችንና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።
መልካም የጾም፣የጸሎት፣የሥግደት ጊዜ ያድርግልን።
PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እግዚአብሔር ሀገራችንና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።
መልካም የጾም፣የጸሎት፣የሥግደት ጊዜ ያድርግልን።
kale hiwot yasemalin
ReplyDeletekale hiwot yasemalen edmana tsgawen yestelen
ReplyDelete